እርኩስ ባህሪን ማሸነፊያ ዘዴ


#1

ከወያኔ ጋር ስትፋለም የርሱን እርኩስ ባህሪ እንዳታንፀባርቅ ወይም እንዳትወርስ ተጠንቀቅ። በርሱ ላይ የመትጠላውን ባህሪም ሆነ ጥቅማጥቅም ተፀየፍ። የዛኔ ብቻ ታሸንፈዋለህ።